1

«اللهُمَّ بَاعِدْ بَيْنِي وَبَيْنَ خَطَايَايَ كَمَا بَاعَدْتَ بَيْنَ الْمَشْرِقِ وَالْمَغْرِبِ، اللهُمَّ نَقِّنِي مِنْ خَطَايَايَ كَمَا يُنَقَّى الثَّوْبُ الْأَبْيَضُ مِنَ الدَّنَسِ، اللهُمَّ اغْسِلْنِي مِنْ خَطَايَايَ بِالثَّلْجِ وَالْمَاءِ وَالْبَرَدِ»
{وهو من أدعية استفتاح الصلاة}

አላሁም ባኢድ በይኒወበይነ ኸጣያየ ከማ ባአድተ በይነል መሽርቂ ወልመግርቢ አላሁመ ነቂኒ ምን ኸጣያየ ከመ ዩነቀ ሰውቡል አብየዱ ምነደነስ.

«አለህ ሆይ በምሥራቅ እና በምዕራብ መካከል እንዳራክ በእኔ እና በኃጢአቶቼ መካከል አርቅ ፣ አለህ ሆይ ከኃጢአቶቼ እንደ ንፁህ ነጭ ልብስ አፅዳኝ ፣ አለህ ሆይ ፣ ከኃጢአቴ በበረዶ ፣ በውሃ፤ በውርጭ እና በበረዶ እጠበኝ»

(ሶላትን ከሚከፍቱ ዱዓ አንዱ ነው)

1/16