1

«اللَّهُمَّ رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً، وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً، وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ»
{وهو أكثر دعاء النبي صلى الله عليه وسلم}

አላሁመ ረበና አቲና ፍዱኒያ ሀሰነተን ወፍል ኣኺረቲ ሀሰነተን ወቂና አዛበናር

“አለህ ሆይ በዚህ ዓለም ጥሩን በመጨረሻይቱም መልካም ነገር ስጠን ከእሳትም ሥቃይ አድነን ፡፡”

(ይህ የነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በጣም ተደጋጋሚ የሚያደርጉት ዱዓ ነው)

1/19