1

«اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا عَمِلْتُ وَشَرِّ مَا لَمْ أَعْمَلْ»
{وهو أكثر دعاء النبي صلى الله عليه وسلم}

‹‹አላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ማ ዐሚልቱ ወሸርሪ ማ ለም አዕመል፡፡››

/አላህ ሆይ! ከፈጸምኩት መጥፎ ነገር እና ካልፈጸምኩት መጥፎ ነገር ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/

(ይህ ዱዓ ነቢዩ የአላህ ሰላምና እዝነት በእሳ ላይ ይሁን በብዛት የሚሉት ዱዓ ነው፡፡)

1/13