1

(لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ)
{۱۰ مرات}

‹‹ላ ኢላሀ ኢልለልላህ ወሕደሁ ላ ሸሪይከ ለሁ ለሁልሙልኩ ወለሁልሐምዱ ወሁወ ዐላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲይር፡፡››

/ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ብቻውን ነው፡፡ ብጤም የለውም፡፡ ንግስናም ለእሱ ነው፡፡ ምስጋናም ለእሱ፡፡ እሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው፡፡/

10 ጊዜ

0/10

1/12