1 ﴿الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ٢ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ ٣ مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ ٤﴾ [الْفَاتِحَةِ: ٢-٤] / ምስጋና አላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፡፡ እጅግ በጣም ሩሕሩሕ እጅግ በጣም አዛኝ፡፡ የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡/ (አል-ፋቲሐህ ፡ 2 -4)