የፍለጋ ውጤት ለ:73*2

ጠቅላላ መዝገቦች ተገኝተዋል-5

የዱዓእ ሥነ ምግባር

ለሰላት እንደሚሰግድ በንፅህና/ በውዱዕ ውስጥ እያለ ዱዓእ ማድረግ፡በአቡ ሙሳ ሀዲስ (ረ.ዐ) በሰሂየይን እንደተዘገበው ከአጎታቸው ከአቡ አመር ጋር ያደረጉት ታሪክ ውስጥ: በሐዲሱም አቡ አመር አቡ ሙሳን የነቢዩን ዱዓእ እንዲጠይቅ መከረከዚያም ነብዩ ውሃ እንዲመጣለት ካዘዘ በኃላ ውዱዕ አደረገ ከዚያም እጆቹን ወደ ላይ አነሳ ፣ እና ከዚያ በኋላ “ያ አለህ ሆይ ፣ ለኡቤይድ አቡ ኣሚር” ይቅር በላቸው የብብቶቹን ነጭነት እስኪያይ ድረስ፤ ያ አለህ የውመል ቂያማህ ከብዙ ፍጥረታት ወይም ሰዎች የበላይ አድርግ፤ (በካሪ ቁጥ 4323 ሙሰሊም 2498)

ተጨማሪ አሳይ...

የዱዓእ ሥነ ምግባር

ሁሉን ቻይ የሆነውን አለህ ስለ ዱዓ ቅቡልነት እርግጠኛ በመሆን እንዲሁም ለመልስ ባለመቿከል መለመን አስፈላጊ ነው፡፡ አቢ ሁሬይራ ከነብዩ ባስተላለፉት ሀዲስ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብሏል፤- ለባሪው አለህ የተጠየቀውን ከመመለስ ወደ ኋላ አይልም እስካለተቿከለ እና ዝምድናን ለመቁረጥ ካል ሆነ ድረስ ፤ መቿኮል ምንድንነው ተብለው ተጠየቁ፤ ለምኛላሁ ለምኛለሁ እሲ ሲለኝ አላየሁም ብሎ ተስፋ ይቆርጥና ልመናን /ዱዓ ይተዋል፡፡ በማለት መለሱ (ሙሰሊም 2735)

ተጨማሪ አሳይ...

የዱዓእ ሥነ ምግባር

የልመና ቃላትን በመደጋገም ዱዓእ ማድረግ እና አጥብቆ ለመጠየቅ፤በኢብኑ አባስ ሀዲስ - ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) በበድር ዘመቻ ለባልደረቦቻቸው ዱዓእ ባደረጉት ጊዜ እንዲህ ማለታቸው ተነግሯል፡- “ያ አለህ የገባልኝን ቃል ፈጸምልኝ ፡ ያ አለህ የገባልኝን ቃል ስጠኝ” እያለ ይለምናል፡፡ ሽርጡ ከትከሻው እስከሚወድቅ ድረስ አለህን አጥብቆ መለመን አላቆመም ነበር፡፡አቡ በክርም የአለህ ነብይ ሆይ አለህን እንዲ አጥብቆ መለመን ይበቀዎታል” ይላቸዋል፡፡ (ሙሰሊም 1763)እንደዚሁም በሁለቱ ሳሂህዎች ውስጥ የተጠቀሰው ከአቡ ሁረይራ ሐዲስ (ረ.ዐ) - ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) - ነቢዩ - የአላህ ሶላትና ሰላም በእሱ ላይ ይሁንና) እንዲህ አሉ-...

ተጨማሪ አሳይ...

የቁርዓን ዱዓ (ዱዓዎች)

«ጌታችን ሆይ! በእኛ ላይ ትዕግስትን አንቧቧ፤ ጫማዎቻችንንም አደላድል፤ በከሓዲያን ሕዝቦችም ላይ እርዳን (አል በቀራህ 250)

ተጨማሪ አሳይ...

የሩቅያ ዱኣኦች

አያቱል ኩርሲይ አንድ ጊዜ መቅራት አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ራሱን ቻይ ነው፡፡ ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡ በሰማያት ውስጥና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፡፡ ያ እርሱ ዘንድ በፈቃዱ ቢኾን እንጅ የሚያማልድ ማነው? (ከፍጡሮች) በፊታቸው ያለውንና ከኋላቸው ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ በሻውም ነገር እንጂ ከዕውቀቱ በምንም ነገር አያካብቡም (አያውቁም)፡፡ መንበሩ ሰማያትንና ምድርን ሰፋ፡፡ ጥበቃቸውም አያቅተውም፡፡ እርሱም የሁሉ በላይ ታላቅ ነው፡፡

ተጨማሪ አሳይ...