9 (بِسْمِ اللَّهِ الَّذِي لَا يَضُرُّ مَعَ اسْمِهِ شَيْءٌ، فِي الْأَرْضِ، وَلَا فِي السَّمَاءِ، وَهُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ) {يقولها ۳ مَرَّات} ቢስሚላሂ ለዚ ላየዱሩ መዐ ኢስሚሂ ሸይኡን. ል አርድ ወላ ፊሰማኢ ወሁወሰሚኡል አሊም በአለህ ስም ፤ ያ ከእርሱ ስም ጋር (በስሙ የተጠቀሱትን) በሰማይም በምድርም ምንም ነገር አይጎዳቸውም እርሱ ሰሚም አዋቂም ነው፡፡ (ይህ 3 ጊዜ እንዲህ ይላል)