7 (أَعُوذُ بِكَلِمَاتِ اللَّهِ التَّامَّةِ، مِنْ كُلِّ شَيْطَانٍ وَهَامَّةٍ، وَمِنْ كُلِّ عَيْنٍ لاَمَّةٍ) ‹‹አዑዙ ቢከሊማቲ-ልላሂ-ትታምማቲ ሚን ኩልሊ ሸይጣኒን ወሃምመህ ወሚን ኩልሊ ዐይኒን ላምመህ›› /ምሉእ በሆኑት የአላህ ቃሎች ከሸይጣንና ከመርዛማ ነገሮች፣ አይተው ጉዳት ከሚያደርሱ አይኖች እጠበቃለሁ፡፡/