(بِاسْمِ اللهِ) (أَعُوذُ بِاللهِ وَقُدْرَتِهِ مِنْ شَرِّ مَا أَجِدُ وَأُحَاذِرُ)
{يضع يده على موضع الألم ويقول ۳ مرات "بِاسْمِ اللهِ" ثم يقول ٧ مرات "أَعُوذُ بِاللهِ وَقُدْرَتِهِ مِنْ شَرِّ مَا أَجِدُ وَأُحَاذِرُ"}
ብስሚላሂ አኡዙ ቢላሂ ወቁድረቲሂ ምን ሸሪ ማ አጂዱ ወኡሃዚሩ
በአለህ ስም፤ በአለህ በኃይሉ ካገኘኝ ክፉ ነገር እጠበቃለሁ
እጁን በህመም ቦታ ላይ ያስቀምጥና 3 ጊዜ ቢሰሚላህ 7 ጊዜ ደግሞ አኡዙቢላህ ወቁድረቲሂ ሚንሸር ማ አጅዱ ወ ኡሃዚሩ ይላል