10 «بِاسْمِ اللهِ أَرْقِيكَ، مِنْ كُلِّ شَيْءٍ يُؤْذِيكَ، مِنْ شَرِّ كُلِّ نَفْسٍ أَوْ عَيْنِ حَاسِدٍ، اللهُ يَشْفِيكَ بِاسْمِ اللهِ أَرْقِيكَ» ‹‹ቢስሚ-ልላሂ አርቂክ ሚን ኩልሊ ሸይኢን ዩእዚክ ሚን ሸርሪ ነፍሲን አው ዐይኒ ሓሲዲን አላሁ የሽፊክ ቢስሚ-ልላሂ አርቂክ፡፡›› /በአላህ ስም ግዳት ከሚያደርሱብህ ነገሮች፣ ከማንኛውም ነፍስ መጥፎ ነገር፣ ከምቀኛ አይን አክመሃለሁ፡፡ አላህ ያድንሃል፡፡ በአላህ ስም አክምሃለለሁ፡፡/