9

«اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ فِتْنَةِ النَّارِ وَمِنْ عَذَابِ النَّارِ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ فِتْنَةِ القَبْرِ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ القَبْرِ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ فِتْنَةِ الغِنَى، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ فِتْنَةِ الفَقْرِ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ فِتْنَةِ المَسِيحِ الدَّجَّالِ»

አላሁመ ኢኒ አኡዙ ቢከ ምን ፍትነቲናር ወምን አዛቢናር ወአኡዙቢከ ምን ፍትነቲል ቀብሪ ወአኡዙቢከ ምን አዛብልቀብሪ ወአኡዙቢከ ምን ፍትነትል ግና.

«አላህ ሆይ ከእሳት ፈተና እና ከእሳት ስቃይ ፤ ከመቃብር ፈተና ፤ከመቃብር ሥቃይ፤ ከሀብት ፈተና ፣ ከድህነት ከመሲሂደጃል ፈተና በአንተ እጠብቅሃለሁ »

9/13