8

«اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ سَمْعِي، وَمِنْ شَرِّ بَصَرِي، وَمِنْ شَرِّ لِسَانِي، وَمِنْ شَرِّ قَلْبِي، وَمِنْ شَرِّ مَنِيِّي»

‹‹አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ሰምዒ ወመከን ሸርሪ በሰሪ ወሚን ሸርሪ ሊሳኒ ወሚን ሸርሪ ቀልቢ ወመከን ሸርሪ መኒይየቲ፡፡››

/አላህ ሆይ! ከመሰሚያዬ መጥፎነት፣ ከአይኔ መጥፎነት፣ ከምላሴ መጥፎነት፣ ከልቤ መጥፎነትና ከዘር ፈሳሼ መጥፎነት ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/

8/13