7

«اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ الهَمِّ وَالحَزَنِ، وَالعَجْزِ وَالكَسَلِ، وَالبُخْلِ وَالجُبْنِ، وَضَلَعِ الدَّيْنِ، وَغَلَبَةِ الرِّجَالِ»

‹‹አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነ-ልሀምሚ ወ-ልሐዘን ወ-ልዐጅዚ ወ-ልከሰል ወ-ልቡኽሊ ወ-ልጁብን ወደለዒ-ድደይኒ ወገለበቲ-ርሪጃል፡፡››

/አላህ ሆይ! ከጭንቀት፣ ከሐዘን፣ ከድካም፣ ከስንፍና፣ ከመስገብገብ፣ ከፍርሃት፣ ከእዳ ሸክምና ከወንዶች መሸነፍ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/

7/13