6

«اللهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْعَجْزِ، وَالْكَسَلِ، وَالْجُبْنِ، وَالْبُخْلِ، وَالْهَرَمِ، وَعَذَابِ الْقَبْرِ اللهُمَّ آتِ نَفْسِي تَقْوَاهَا، وَزَكِّهَا أَنْتَ خَيْرُ مَنْ زَكَّاهَا، أَنْتَ وَلِيُّهَا وَمَوْلَاهَا، اللهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ عِلْمٍ لَا يَنْفَعُ، وَمِنْ قَلْبٍ لَا يَخْشَعُ، وَمِنْ نَفْسٍ لَا تَشْبَعُ، وَمِنْ دَعْوَةٍ لَا يُسْتَجَابُ لَهَا»

አላሁመ ኢኒ አ ኡዙ ቢከ ምነል አጅዚ ወል ከሰል ወልጁብኒ ወልቡኽሊ ወልሀረም ወ አዛቢልቀብር አላሁመ አቲ ነፍሲ ተቅዋሃ ወዘኪሀ አንተ ኸይሩ መን ዘካሃ አንተ ወሊዩሃ ወሞውላሃ ለሁመ ኢኒአኡዙ ቢከ ምን ኢልሚን ላየንፈእ ወምን ቀልብን ላየኽሸእ.

አላህ ሆይ ከአካለ ስንኩልነት ፣ ከስንፍና ፣ ከፈሪነት ፣ ከስስታምነት ፣ ከመጃጀት ፣ እንዲሁም ከመቃብር ሥቃይ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ አላህ ሆይ ለራሴ ፍራቻ ስጠኝ፤ ነፍሴን አጥራት በላጩ አጥሪ አንተ ነህ፤ አንተ የእሷ ጠባቂ ነህ፤ አላህ ሆይ ከማይጠቅም እውቀት፤እና ከማይፈራ ልብ፤ ከማትጠግብ ነፍስ፤ የማይመልስ ዱዓ በአንተ እጠበቃለሁ ፡፡

6/13