5

«اللَّهمَّ إنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ جَهْدِ البَلاَءِ، وَدَرَكِ الشَّقَاءِ، وَسُوءِ القَضَاءِ، وَشَمَاتَةِ الأَعْدَاءِ»

‹‹አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነ ጀህዲ-ልበላእ ወደረኪ-ሽሸቃእ ወሱኢ-ልቀዳእ ወሸማተቲ- ልአዕዳእ፡፡››

/አላህ ሆይ! ከቅጣት ከባድነት፣ ከመጥፎ አጋጣሚ፣ ከመጥፎ ውሳኔ፣ በሚደርሰብኝ ቅጣት ጠላቶች ከሚያገኙት ደስታ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/

5/13