2

«اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ أَنْ أُشْرِكَ بِكَ وَأَنَا أَعْلَمُ، وَأَسْتَغْفِرُكَ لِمَا لَا أَعْلَمُ»
{وهو دعاء يُذهب الرياء}

‹‹አልላሁም ኢንኒ አዑዙ ቢከ አን ኡሽሪከ ቢከ ወአነ አዕለም ወአስተግፊሩከ ሊማ ላ አዕለም፡፡››

/አላህ ሆይ! እኔ እያወቅኩ ባንተ ላይ አምልኮን ከማጋራት ባንተ እጠበቃለሁ፡፡ ፈጽሞም ሳላውቀው ለፈጸምኩት ተግባር ምሕረትህን እጠይቅሃለሁ፡፡/

(ይህ ዱዓ የይስሙላ እና የይዩልኝ ተግባርን ከራስ ለማስወገድ የሚረዳ ዱዓ ነው፡፡)

2/13