13
- /አላህ ሆይ! ከፈጸምኩት መጥፎ ነገር እና ካልፈጸምኩት መጥፎ ነገር ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/(ይህ ዱዓ ነቢዩ የአላህ ሰላምና እዝነት በእሳ ላይ ይሁን በብዛት የ...
- /አላህ ሆይ! እኔ እያወቅኩ ባንተ ላይ አምልኮን ከማጋራት ባንተ እጠበቃለሁ፡፡ ፈጽሞም ሳላውቀው ለፈጸምኩት ተግባር ምሕረትህን እጠይቅሃለሁ፡፡/(ይህ ዱዓ የይ...
- /አላህ ሆይ! ጸጋዎችህን ከማጣት፣ ከጤንነት መለዋወጥ፣ ከድንገታዊ ቅጣትህ፣ ከቅጣቶችህ በሙሉ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/
- /አላህ ሆይ! ከመጥፎ ስነ-ምግባራት፣ ተግባራት፣ ስሜቶችና በሽታዎች ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/
- /አላህ ሆይ! ከቅጣት ከባድነት፣ ከመጥፎ አጋጣሚ፣ ከመጥፎ ውሳኔ፣ በሚደርሰብኝ ቅጣት ጠላቶች ከሚያገኙት ደስታ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/
- /አላህ ሆይ! ከድካም፣ ከስንፍና፣ ከፍርሃት፣ ከመስገብገብ፣ በእድሜ ከመጃጀትና ከቀብር ቅጣት ባንተ እጠበቃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ለነፈሴ አንተን የመፍራቷን ጥበ...
- /አላህ ሆይ! ከጭንቀት፣ ከሐዘን፣ ከድካም፣ ከስንፍና፣ ከመስገብገብ፣ ከፍርሃት፣ ከእዳ ሸክምና ከወንዶች መሸነፍ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/
- /አላህ ሆይ! ከመሰሚያዬ መጥፎነት፣ ከአይኔ መጥፎነት፣ ከምላሴ መጥፎነት፣ ከልቤ መጥፎነትና ከዘር ፈሳሼ መጥፎነት ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/
- /አላህ ሆይ! ከእሳት ፈተናና ከእሳትም ቅጣት ባንተ እጠበቃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ከቀብር ፈተናና ከቀብር ቅጣት ባንተነ እጠበቃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ከሀብት ፈ...
- /አላህ ሆይ! ቅኑን መንገድ እንዳታስተኝ በክብርህ እጠበቃለሁ፡፡ ካንተ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንተ የማይሞተው ሕያው የሆንክ ነህ፡፡ አጋንንትና ሰዎ...
- /አላህ ሆይ! ከለምጥ፣ ከእብደት፣ ከቁምጥና እና ከአስከፊ በሽታዎች በአንተ እጠበቃለሁ፡፡/
- /አላህ ሆይ! ከመጥፎ ቀን፣ ከመጥፎ ምሽት፣ ከመጥፎ ጊዜ፣ ከመጥፎ ጓደኛ፣ ከመጥፎ ጎረቤት ቋሚ በሆነ መኖሪያ ውስጥ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/
- /አላህ ሆይ! ግልጽና ድብቅ ከሆነ ፈተና ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/