11

«اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ البَرَصِ، وَالْجُنُونِ، وَالْجُذَامِ، وَمِنْ سَيِّئِ الْأَسْقَامِ»

‹‹አልላሁምመ ኢንኒ አዑውዙ ቢከ ሚነል በረሲ ወልጁኑን፤ ወልጁዛም፤ ወሚን ሰይኢል አስቃም፡፡››

/አላህ ሆይ! ከለምጥ፣ ከእብደት፣ ከቁምጥና እና ከአስከፊ በሽታዎች በአንተ እጠበቃለሁ፡፡/

11/13