10

«اللهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِعِزَّتِكَ، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، أَنْ تُضِلَّنِي، أَنْتَ الْحَيُّ الَّذِي لَا يَمُوتُ، وَالْجِنُّ وَالْإِنْسُ يَمُوتُونَ»

‹‹አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢዒዝዘቲከ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተ አን ቱዲልለኒ አንተ-ልሐይዩ-ልለዚ ላ የሙቱ ወ-ልጂንኑ ወ-ልኢንሱ የሙቱን፡፡››

/አላህ ሆይ! ቅኑን መንገድ እንዳታስተኝ በክብርህ እጠበቃለሁ፡፡ ካንተ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንተ የማይሞተው ሕያው የሆንክ ነህ፡፡ አጋንንትና ሰዎች ይሞታሉ፡፡/

10/13