1

«اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا عَمِلْتُ وَشَرِّ مَا لَمْ أَعْمَلْ»
{وهو أكثر دعاء النبي صلى الله عليه وسلم}

አላሁመ ኢኒ አ ኡዙ ቢከ ምን ሸር ማ አሚልቱ ወሚን ሸር ማ ለም አእመል

አላህ ሆይ! እኔ ከሰራሁት ክፋት እና ካልሰራሁት ክፋት በአንተ እጠበቃለሁ

ነብዩ ብዙ ጊዜ የሚያደርጉት ዱዓ ነው፡፡

1/13