8

«اللَّهُمَّ لَا سَهْلَ إِلَّا مَا جَعَلْتَهُ سَهْلًا، وَأَنْتَ تَجْعَلُ الْحَزْنَ سَهْلًا إِذَا شِئْتَ»
{وهو دعاء تسهيل الأمور إذا صعبت}

‹‹አልላሁምመ ላ ሰህለ ኢልላ ማ ጀዐልተሁ ሰህላ ወአንተ ተጅዐሉ-ልሐዝነ ሰይላ ኢዛ ሺእት፡፡››

/አላህ ሆይ! አንተ ገር ካደረግከው ነገር ውጭ ገር የሆነ ነገር የለም፡፡ አንተ ከፈለግክ ሐዘንን ገር እንዲሆን ተደርጋለህም፡፡

(ይህ ነገሮች ሲከብዱ ቀላል ለማድረግ የሚረዳ ዱዓ ነው፡፡)

8/19