6

«يا حيُّ يا قيُّومُ برحمتِك أستغيثُ، أَصلِحْ لي شأني كلَّه، ولا تَكِلْني إلى نفسي طرفةَ عَيْنٍ»
{وهو دعاء الكرب والهم}

‹‹ያ ሐይዩ ያ ቀይዩሙ ቢረሕመቲከ አስተጊሥ አስሊሕ ሊ ሸእኒ ኩልለሁ ወላ ተኪልኒ ኢላ ነፍሲ ጠርፈተ ዐይን፡፡››

/አንተ ሕያውና ነገሮችን አስተናባሪ የሆንክ አላህ ሆይ! ነገሮቼን በሙሉ አስተካክልልኝ፡፡ የአይን እርግብግቢትን ያህል ጊዜ እንኳ በነፍሴ ላይ የምመካ አታድርገኝ፡፡/

(ይህ ዱዓ በመከራና በጭንቅ ጊዜ የሚደረግ ዱዓ ነው፡፡)

6/19