4

«اللهُمَّ مُصَرِّفَ الْقُلُوبِ صَرِّفْ قُلُوبَنَا عَلَى طَاعَتِكَ» «يَا مُقَلِّبَ القُلُوبِ ثَبِّتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ»
{وهو دعاء الثبات على الحق، وأكثر دعاء النبي صلى الله عليه وسلم}

‹‹አልላሁምመ ያ ሙሰርሪፈ-ልቁሉቢ ሰርሪፍ ቁሉበና ዐላ ጣዓቲክ፡፡››

‹‹ያ ሙቀልሊበ-ልቁሉቢ ሠብቢት ቀልቢ ዐላ ዲኒክ፡፡››

/ልቦችን ከወዲያ ወዲህ የምታዘዋውር የሆንከው አላህ ሆይ! ልቦቻችንን አንተን ወደመታዘዝ አዘዋውርልን፡፡/

/ልቦችን የምታገለብብጥ የሆንከው አላህ ሆይ! ልቦቻችንን ወደ ሃይማኖትህ አገላብጥልን፡፡/

(ይህ ዱዓ በትክክለኛ መንገድ ላይ ለመጽናት የሚደረግ ዱዓ ሲሆን ነቢዩ የአላህ ሰላምና እዝነት በእሳቸው ላይ ይሁን አብዝተው የሚያደርጉት ዱዓም ነው፡፡/

4/19