3

«اللَّهمَّ اكفني بِحلالِكَ عن حرامِكَ، وأغنِني بِفَضلِكَ عَمَّن سواكَ»
{وهو دعاء لقضاء الدَّين}

‹‹አልላሁምመ ኢክፊኒ ቢሐላሊከ ዐን ሐራሚክ ወአግኒኒ ቢፈድሊከ ዐምመን ሲዋክ፡፡››

/አላህ ሆይ! በፈቀድካቸው ነገሮች ፍጹም ክልክል ካደረግካቸው ነገሮች አብቃቃኝ፡፡ በችሮታህ ካንተ ውጭ ካሉ ነገሮች የተብቃቃሁ አድርገኝ፡፡

(ይህ ዱዓ እዳን ለመክፈል የሚያግዝ ዱዓ ነው፡፡)

3/19