2

«اللهُمَّ اغْفِرْ لِي، وَارْحَمْنِي، وَاهْدِنِي، وَعَافِنِي، وَارْزُقْنِي»
{وهو دعاء يجمع خيري الدنيا والآخرة}

‹‹አልላሁምመ ኢግፊር ሊ ወርሐምኒ ወህዲኒ ወዓፊኒ ወርዙቅኒ፡፡››

/አላህ ሆይ! ወንጀሎቼን ማርልኝ፣ እዘንልኝ፣ ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ፣ ይቅር በለኝ፣ ሰሳይንም ስጠኝ፡፡/

(ይህ ዱዓ የምድራዊውን እና የወዲያኛውን አለም ሕይወት መልካም ነገሮችን አጠቃሎ ያየዘ ዱዓ ነው፡፡)

2/19