19

«اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ، اللَّهُمَّ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِينِي وَدُنْيَايَ وَأَهْلِي وَمَالِي، اللَّهُمَّ اسْتُرْ عَوْرَاتِي، وَآمِنْ رَوْعَاتِي، اللَّهُمَّ احْفَظْنِي مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ، وَمِنْ خَلْفِي، وَعَنْ يَمِينِي، وَعَنْ شِمَالِي، وَمِنْ فَوْقِي، وَأَعُوذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِي»

‹‹አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ-ልዓፊየተ ፊ-ድዱንያ ወ-ልኣኺራህ አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ-ልዐፍወ ወ-ልዐፊየተ ፊ ዲኒ ወዱንያየ ወአህሊ ወማሊ አልላሁምመ-ስቱር ዐውራቲ ወኣሚን ረውዓቲ አልላምመ ኢሕፈዝኒ ሚን በይኒ የደይየ ወሚን ኸልፊ ወዐን የሚኒ ወዐን ሺማሊ ወሚን ፈውቂ ወአዑዙ ቢዐዘመቲከ አን ኡግታለ ሚን ታሕቲ፡፡››

/አላህ ሆይ! በምድራዊው አለም ላይና በወዲያኛው አለም ላይ ይቅርታን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! በሃይማኖቴም፣ በምድራዊ ሕይወቴም፣ በቤተሰቤም በገንዘቤም ላይ ይቅርታንና ጤንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ከፊት ለፊቴም፣ ከበስተኋላዬም፣ በቀኜም፣ በግራዬም፣ ከላዬም ጠብቀኝ፡፡ ከበታቼም እንዳርድ በታላቅነትህ እጠበቃለሁ፡፡/

19/19