17

«اللَّهُمَّ اهْدِنِي فِيمَنْ هَدَيْتَ، وَعَافِنِي فِيمَنْ عَافَيْتَ، وَتَوَلَّنِي فِيمَنْ تَوَلَّيْتَ، وَبَارِكْ لِي فِيمَا أَعْطَيْتَ، وَقِنِي شَرَّ مَا قَضَيْتَ، إِنَّكَ تَقْضِي وَلَا يُقْضَى عَلَيْكَ، إِنَّهُ لَا يَذِلُّ مَنْ وَالَيْتَ، وَلَا يَعِزُّ مَنْ عَادَيْتَ، تَبَارَكْتَ رَبَّنَا وَتَعَالَيْتَ»

‹‹አልላሁም ኢህዲኒ ፊመን ሀደይት ወዓፊኒ ፊመን ዓፈይት ወተወልለኒ ፊን ተወልለይት ወባሪክ ሊ ፊማ አዕጠይት ወቂኒ ሸርረ ማ ቀደይት ኢንከ ተቅዲ ወላ ዩቅዳ ዐለይክ ኢንነሁ ገሀ የዚልሉ መን ዋለይት ወላ የዒዝዙ መን ዓደይት ተባረክተ ረብበና ወተዓለይት፡፡››

/አላህ ሆይ! ቀጥተኛውን መንገድ ከመራሃቸው ጋር ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ፡፡ ይቅር ካልካለቸው ጋርም ይቅር በለኝ፡፡ ረዳት ከሆንክላቸው ጋርም ረዳት ሁነኝ፡፡ የሰጠኸኝንም ባርክልኝ፡፡ ከወሰንከው መጥፎ ነገርም ጠብቀኝ፡፡ በርግጥ አንተ ትወሰናለህ ፈጽሞ ባንተ ላይ አይወሰንብህም፡፡ የረዳኸውን የሚያዋርድ በርግጥ ፈጽሞ የለም፡፡ ጠላት አድርገህ የያዝከውንም የሚያከብር የለም፡፡ ጌታችን ሆይ! እጅግ የተባረክ እና የላቅክ ነህ፡፡/

17/19