16

«اللهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الثَّبَاتَ فِي الْأَمْرِ، وَالْعَزِيمَةَ عَلَى الرُّشْدِ، وَأَسْأَلُكَ مُوجِبَاتِ رَحْمَتِكَ، وَعَزَائِمَ مَغْفِرَتِكَ، وَأَسْأَلُكَ شُكْرَ نِعْمَتِكَ، وَحُسْنَ عِبَادَتِكَ، وَأَسْأَلُكَ قَلْبًا سَلِيمًا، وَلِسَانًا صَادِقًا، وَأَسْأَلُكَ مِنْ خَيْرِ مَا تَعْلَمُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا تَعْلَمُ، وَأَسْتَغْفِرُكَ لِمَا تَعْلَمُ، إِنَّكَ أَنْتَ عَلَّامُ الْغُيُوبِ»
{في الحديث أنها خير من كنز الذهب والفضة}

አላሁመ ኢኒ አስ አሉከ ሰባተ ፍልአምር ወል አዚመተ አላ ሩሽዲ ወ አስ አሉከ ሙጂባቲ ረህመቲከ ወ አዛኢመ መግፊረቲከ ወ አስ አሉከ ሹክረ ን እመቲከ ወሁስነ ኢባደቲከ ወ አስ አሉከ ቀልበን ሰሊማን ወ ሊሳነን ሳዲቀን ወ አስ አሉከ ሚን ኸይር ማ ተእለሙ ወ አ ኡዙ ቢከ ሚን ሸር ማተእለሙ.

አለህ ሆይ በነገሮች ላይ ጽናት በትክክለኛ መንገድ ላይ ቁርጥ ውሳኔ ፣እጠይቃለሁ፤ የምህረትህን እና የይቅርታህንም ክኒያቶች እጠይቅሃለሁ፤ ስለ ፀጋህ አመስጋኝ መሆንን መልካም ባሪያ መሆንን እጠይቃለሁ ፤በጤናማ ልብ/ቀልብ እና ሐቀኛ ምላስ እጠይቃለሁ፤ ከምታውቀው ሁሉ ምርጡን እጠይቀሃለው፤ ከምታውቀው መጥፎ ነገር በአንተ እጠበቃለሁ፤ከምታውቀው ይቅርታን እለምናለሁ፤ አንተ ሩቁን ነገር ዐዋቂ ነህ ፡፡

(በሐዲሱ ውስጥ ወርቅና ብር ከማከማቸት ይሻላል) የሚል ነግር አለ

16/19