14

«رَبِّ أَعِنِّي وَلاَ تُعِنْ عَلَيَّ، وَانْصُرْنِي وَلاَ تَنْصُرْ عَلَيَّ، وَامْكُرْ لِي وَلاَ تَمْكُرْ عَلَيَّ، وَاهْدِنِي وَيَسِّرِ الهُدَى لِي، وَانْصُرْنِي عَلَى مَنْ بَغَى عَلَيَّ، رَبِّ اجْعَلْنِي لَكَ شَكَّارًا، لَكَ ذَكَّارًا، لَكَ رَهَّابًا، لَكَ مِطْوَاعًا، لَكَ مُخْبِتًا، إِلَيْكَ أَوَّاهًا مُنِيبًا، رَبِّ تَقَبَّلْ تَوْبَتِي، وَاغْسِلْ حَوْبَتِي، وَأَجِبْ دَعْوَتِي، وَثَبِّتْ حُجَّتِي، وَسَدِّدْ لِسَانِي، وَاهْدِ قَلْبِي، وَاسْلُلْ سَخِيمَةَ صَدْرِي»

‹‹ረብቢ አዒንኒ ወላ ቱዒን ዐለይየ ወንሱርኒ ወላ ተንሱር ዐለይየ ወምኩር ሊ ወላ ተምኩር ዐለይየ ወህዲኒ ወየስሲር ሁዳ ሊ ወንሱርኒ ዐላ መን በጋ ዐለይየ ረብቢ ኢጅዐልኒ ለከ ሻኪራ ለከ ዘክካራ ለከ ረህሃባ ለከ ሚጥዋዐ ለከ ሙኽቢታ ኢለይከ አውወሃን ሙኒባ ረብቢ ተቀብበል ተውበቲ ወግሲል ሀውበቲ ወአጂብ ደዕወቲ ወሠብቢት ሑጅጀቲ ወሰዲድ ሊሳኒ ወህዲ ቀልቢ ወስሉል ሰኺመቲ ሰድሪ፡፡››

/ጌታዬ ሆይ! እርዳኝ በኔ ላይ ሌላን አካል አትርዳ፤ አግዘኝ በኔ ላይ ሌላን አካል አታግዝ፡፡ ምክረልኝ፤ በኔ ላይ አትምከርብኝ፤ ባመጸብኝም ላይ ድልን ስጠኝ፤ ጌታዬ ሆይ! ዘወትር የማመሰግንህ፤ ምንጊዜም የማወሳህ፤ ምንግዜም የምፈራህና የምታዘዝህ፤ ወዳንተም በንሰሀ የምመለስ አድርገኝ፤ ዱዓዬንም ተቀበለኝ፤ ማስረጃዬንም አጽናልኝ፤ ልቤንም አቅናልኝ፤ አንደበቴን አስተካክልልኝ፤ ከልቦናዬ ላይ ጥላቻን አንሳልኝ፡፡/

14/19