13

«اللهُمَّ اقْسِمْ لَنَا مِنْ خَشْيَتِكَ مَا تَحُولُ بَيْنَنَا وَبَيْنَ مَعَاصِيكَ، وَمَنْ طَاعَتِكَ مَا تُبَلِّغُنَا بِهِ جَنَّتَكَ، وَمَنَ الْيَقِينِ مَا تُهَوِّنُ عَلَيْنَا مَصَائِبَ الدُّنْيَا، اللهُمَّ أَمْتِعْنَا بِأَسْمَاعِنَا، وَأَبْصَارِنَا، وَقُوَّتِنَا مَا أَحْيَيْتَنَا، وَاجْعَلْهُ الْوَارِثَ مِنَّا، وَاجْعَلْ ثَأْرَنَا عَلَى مَنْ ظَلَمْنَا، وَانْصُرْنَا عَلَى مَنْ عَادَانَا، وَلَا تَجْعَلْ مُصِيبَتَنَا فِي دِينِنَا، وَلَا تَجْعَلِ الدُّنْيَا أَكْثَرَ هَمِّنَا، وَلَا مَبْلَغَ عِلْمِنَا، وَلَا تُسَلِّطْ عَلَيْنَا مَنْ لَا يَرْحَمُنَا»

አልላሁምመ ኢቅሲም ለና ሚን ኸሽየቲከ ማ ተሑውሉ ቢሂ በይነና ወበይነ መዓሲይክ፤ ወሚን ጧዐቲከ ማ ቱበልሊጉና ቢሂ ጀነተክ፤ ወሚል የቂይኒ ማ ቱሀዊኑ ቢሂ ዐለይና መሷኢበ-ድዱንያ፤ አልላሁምመ መትቲዕና ቢአስማዒና፣ ወአብሷሪና፣ ወቁዋቲና ማ አሕየይተና፤ ወጅዐልሁል ዋሪሠ ሚንና፤ ወጅዐል ሠእረና ዐላ መን ዞለመና፤ ወንሱርና ዐላ መን ዐዳና፤ ወላ ተጅዐል ሙሲይበተና ፊ ዲይኒና፤ ወላ ተጅዐሊ-ድዱንያ አክበረ ሀምሚና፤ ወላ መብለገ ዒልሚና፤ ወላ ቱሰልሊጥ ዐለይና መን ላ የርሐሙና፡፡››

/አላህ ሆይ! አንተን ከመወንጀል እኛን የምትጋርድበትን አንተን መፍራት፤ ጀነትህን የምታደርስብንን አንተን መታዘዝና የዱንያን ችግሮች በኛ ላይ የምታቃልልበትን እምነት ስጠን፡፡ አላህ ሆይ! በመስሚያዎቻችን፣ በማያዎቻችንና በኃይላችን በዚች ዓለም እስካለን ድረስ አጣቅመን፤ እነሱን የኛ ወራሾች አድርጋቸው፤ (እስከሞት ድረስ ጤና አድርጋቸው፡፡) የበደለንን ለመበቀል አስችለን፡፡ የጠላን ሰው ላይ እርዳን፡፡ ፈተናችንን በሐይማኖታችን አታድርገው፡፡ ዱንያን ዋና ሐሳባችንና የእውቀታቸን መጨረሻ አታድርግብን፤ ለኛ የማይራራን አካል በኛ ላይ አትላክብን፡፡/

13/19