11

«اللهُمَّ أَصْلِحْ لِي دِينِي الَّذِي هُوَ عِصْمَةُ أَمْرِي، وَأَصْلِحْ لِي دُنْيَايَ الَّتِي فِيهَا مَعَاشِي، وَأَصْلِحْ لِي آخِرَتِي الَّتِي فِيهَا مَعَادِي، وَاجْعَلِ الْحَيَاةَ زِيَادَةً لِي فِي كُلِّ خَيْرٍ، وَاجْعَلِ الْمَوْتَ رَاحَةً لِي مِنْ كُلِّ شَرٍّ»

‹‹አልላሁምመ አስሊሕ ሊ ዲኒየ-ልለዚ ሁ ዒስመቱ አምሪ ወአስሊሕ ሊ ዱንያየ-ልለቲ ፊሃ መዓሺ ወአስሊሕ ሊ ኣኺረቲ-ልለቲ ፊሃ መዓዲ ወ-ጅዒሊ-ልሐያቲ ዚያደተን ሊ ሚን ኩልሊ ኸይር ወ-ጅዐሊ-ልመውተ ራሐተን ሊ ሚን ኩልሊ ሸር፡፡››

/አላህ ሂይ! የነገሬ ሁሉ መጠበቂያ የሆነኝን ሃይማኖቴን አሳምርልኝ፡፡ ውስጧ መኖሪያዬ የሆነቸውን ምድሬን አሳምርልኝ፡፡ መመለሻዬ የሆነውን የወዲያኛው አለም አሳምርልኝ፡፡ ሕይወትን መልካም ነገር መጨመሪያ አደርግልኝ፡፡ ሞትንም ከሁሉም መጥፎ ነገሮች ማረፊያ አድርግልኝ፡፡/

11/19