9

«اللَّهُمَّ أَعِنِّي عَلَى ذِكْرِكَ، وَشُكْرِكَ، وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ»
{وهو دعاء يُشرع قوله في التشهد الأخير قبل السلام}

‹‹አልላሁምመ አዒንኒ ዐላ ዚክሪከ ወሹክሪከ ወሑስኒ ዒባቲክ፡፡››

/አላህ ሆይ! አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገንና ላንተ ብቻ በሚፈጸም እጅግ ያመረ አምልኮ ላይ እርዳኝ፡፡/

(ይህን ዱዓ በተለይ ሰላትን በሰላምታ ከማጠናቀቅ በፊት ባለው አት-ተሒያቱ በኋላ ማለት ተደንግጓል)

9/16