8

«اللهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ جَهَنَّمَ، وَمِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ، وَمِنْ فِتْنَةِ الْمَحْيَا وَالْمَمَاتِ، وَمِنْ شَرِّ فِتْنَةِ الْمَسِيحِ الدَّجَّالِ»
{وهو دعاء يُشرع قوله في التشهد الأخير قبل السلام}

‹‹አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚን ዐዛቢ ጀሀነም ወሚን ዐዛቢ-ልቀብሪ ወሚን ፊትነቲ-ልመሕያ ወ-ልመማቲ ወሸርሪ ፊትነቲ-ልመሲሒ-ድደጅጃል፡፡››

/አላህ ሆይ! ከጀሃነም ቅጣትና ከቀብር ቅጣት ከሕይወትና ከሞት ፈተና እንዲሁም ከአታላዩ መሲሕ አድደጅጃል ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/

(ይህን ዱዓ በተለይ ሰላትን በሰላምታ ከማጠናቀቅ በፊት ባለው አት-ተሒያቱ በኋላ ማለት ተደንግጓል)

8/16