«اللهُمَّ اجْعَلْ لِي فِي قَلْبِي نُورًا، وَفِي لِسَانِي نُورًا، وَفِي سَمْعِي نُورًا، وَفِي بَصَرِي نُورًا، وَمِنْ فَوْقِي نُورًا، وَمِنْ تَحْتِي نُورًا، وَعَنْ يَمِينِي نُورًا، وَعَنْ شِمَالِي نُورًا، وَمِنْ بَيْنِ يَدَيَّ نُورًا، وَمِنْ خَلْفِي نُورًا، وَاجْعَلْ فِي نَفْسِي نُورًا، وَأَعْظِمْ لِي نُورًا»
{وهو دعاء يُشرع قوله في السجود خاصة في صلاة الليل}
‹‹አልላሁምመ ኢጅዐል ሊ ፊ ቀልቢ ኑራ ወፊ ሊሳኒ ኑራ ወፊ ሰምዒ ኑራ ወፊ በሰሪ ኑራ ወሚን ፈውቂ ኑራ ወሚን ተሕቲ ኑራ ወዐን የሚኒ ኑራ ወዐን ሺማሊ ኑራ ወሚን በይኒ የደይየ ኑራ ወሚን ኸልፊ ኑራ ወጅዐል ፊ ነፍሲ ኑራ ወ-ዕዚም ሊ ኑራ፡፡››
/አላህ ሆይ! በልቤ ውስጥ ብርሃን አድርግልኝ፡፡ በአንደበቴ ውስጥም ብርሃን አድርግልኝ፡፡ በመስሚያዬ ውስጥም ብርሃን አድርግልኝ፡፡ በአይኔ ውስጥም ብርሃን አድርግልኝ፡፡ ከላዬ ላይም ብርሃን አድርግልኝ፡፡ ከስሬም ብርሃን አድርግልኝ፡፡ በስተቀኘየ በኩልም ብርሃን አድርግልኝ፡፡ ከበስተግራዬ በኩልም ብርሃን አድርግልኝ፡፡ ከፊት ለፊቴም ብርሃን አድርግልኝ፡፡ ከበስተኋላዬም ብርሃን አድርግልኝ፡፡ በነፍሴ ውስጥም ብርሃን አድርግልኝ፡፡ እጅግ የላቀ ብርሃንንም አድርግልኝ፡፡/
(ይህን ዱዓ በተለይ በሌሊት ሰላት ሱጁድ ላይ ማለት ተደንግጓል)