6
- «አለህ ሆይ በምሥራቅ እና በምዕራብ መካከል እንዳራክ በእኔ እና በኃጢአቶቼ መካከል አርቅ ፣ አለህ ሆይ ከኃጢአቶቼ እንደ ንፁህ ነጭ ልብስ አፅዳኝ ፣ አለህ ሆ...
- « አለህ ሆይ የጅብሪል ፣ የሚካኤል ፣ የኢስራፊል ጌታ ፣ የሰማያትና የምድር ፈጣሪ ፣ የማይታየው ነገር/ጌይብ ቅርቡን ነገር አዋቂው፤ ባሮችዎች በሚለያዩበት ጊ...
- ቀጥ በማለት ወደዚያ ሰማያትንና ምድርን ወደ ፈጠረው አምላክ ፊቴን አዞርኩ ፤እኔ ከአጋሪዎች አይደለሁም ስግደቴም፤ መስዋዕቴም፤ህይወቴም፤ሞቴም አጋር ላሌለው ለአ...
- “ክብር ለአለህ ይሁን ለአምላካችን ምስጋናም ለአንተ ይሁን አ ይቅር በለኝ” (በሩኩእ እና በሰጁድ ቃላቱ የታዘዙት ዱዓ ነው)
- “አለህ ሆይ ፣ ከቁጣህ ፣ እና ከቅጣትህ ይቅርታን እሻለሁ፣ የአንተን ውዳሴ ማስተዋል ለማይችል ወደ አንተ በአንተ እጠበቃለሁ ፡፡ (በሱጁድ ጊዜ የሚደረግ ዱኣ...
- አለህ ሆይ ፣ የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ፣ በግልፅ እና በምስጢር ፣ ትናንሽ እና ታላላቅ ፣ ኃጢአቶቼን ሁሉ ይቅር በለኝ ፡፡” (በሱጁድ ጊዜ የሚደረግ ዱኣ ነው...
- አለህ ሆይ ቀልቤ ውስጥ (የእምነት) ብርሃን አድርግልኝ፤ ምላሴ ላይ ብርሃን አድርግልኝ፤ ጆሮዬ ውስጥ ብርሃን አድርግልኝ፤ ዓይኔም ውስጥ ብርሃን አድርግልኝ፤ ከ...
- “አለህ ሆይ ፣ ከጀሀነም ሥቃይ ፣ ከመቃብር ሥቃይ ፣ ከሕይወትና ከሞት ፈተናዎች በአንተ እጠበቃለሁ” (በተሸሁድ ሰላምታ በፊት እንዲደረግ የታዘዘ ዱዓ ነው)
- አለህ ሆይ!፣ አንተን ለማወደስ ፣ ለማመስገን እና በጥሩ ሁኔታ ላመልክህ እርዳኝ (በተሸሁድ ሰላምታ በፊት እንዲደረግ የታዘዘ ዱዓ ነው)
- አለህ ሆይ! ከአሁን በፊት የፈፀምኩትን ፤ወደፊት የምፈጽመውን፤ በግለጽ የፈፀምኩትን (ወንጀል ሁሉ) ማርልኝ፡፡ ስህተቴንም አንተ የምታውቀውን ጥፋቴንም ይቅር በ...
- “አለህ ሆይ ፣ ከኃጢአትና ከእዳ በአንተ እጠበቃለሁ” (በተሸሁድ ሰላምታ በፊት እንዲደረግ የታዘዘ ዱዓ ነው)
- “አለህ ሆይ ፣ ጀነትን እለምንሃለሁ ፣ ከጀሀነም እሳት በአንተ እጠበቃለሁ” (በተሸሁድ ሰላምታ በፊት እንዲደረግ የታዘዘ ዱዓ ነው)
- አለህ ሆይ ከስስት በአንተ እጠበቃለሁ፤ ከፍርሃት በአንተ እጠበቃለሁ፤ ከፍርሃት በአንተ እጠበቃለሁ፤በእድሜ በጣም ገፍቶ ከመጃጀት በአንተ እጠበቃለሁ፤ ከዚህች ዓ...
- “አለህ ሆይ! ፣ እኔ እራሴን በጣም በድያላሁ ፣ ከአንተ በቀር ኃጢአትን የሚምር ማንም የለም ፣ ስለሆነም ይቅር በለኝ ፣ እዝነትህን ስጠኝ አንተ አዛኝ እና መ...
- “አለህ ሆይ ፣ ቀላል ሂሳብ አድርገኝ” (በሰላት እንዲደረግ የታዘዘ ዱዓ ነው ፤ በሱጁድ ወይም በመጨረሻው ተሻህድ በኋላ ይደረጋል)
- “አለህ ሆይ ፣ ባሮችህን በምታነሳ ቀን ከስቃይህ ጠብቀኝ ፡፡” (በሰላት እንዲደረግ የታዘዘ ዱዓ ነው ፤ በሱጁድ ወይም በመጨረሻው ተሻህድ በኋላ ይደረጋል)