5

«اللهُمَّ أَعُوذُ بِرِضَاكَ مِنْ سَخَطِكَ، وَبِمُعَافَاتِكَ مِنْ عُقُوبَتِكَ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْكَ لَا أُحْصِي ثَنَاءً عَلَيْكَ أَنْتَ كَمَا أَثْنَيْتَ عَلَى نَفْسِكَ»
{وهو دعاء يُشرع قوله في السجود}

‹‹አላሁምመ አዑዙ ቢሪዳከ ሚን ሰኸጢክ ወቢሙዓፋቲከ ሚን ዑቁበቲክ ወአዑዙ ቢከ ሚንክ፡፡ ላ ኡሕሲ ሠናአን ዐለይከ አንተ ከማ አሥነይተ ዐላ ነፍሲክ፡፡››

/አላህ ሆይ! በውዴታዎችህ ከድንገታዊ መቅሰፍትህ፣ ሰፊ በሆኑት ይቅርታዎችህ ከቅጣቶችህ እጠበቃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ካንተ ቅጣቶች ባንተ እጠበቃለበሁ፡፡ አላህ ሆይ! በርግጥ አንተ ራስህን እንዳወደስከው እኔ አንተን ላወድስህ አልችልም፡፡/

(ይህን ዱዓ ሱጁድ ላይ ማለት ተደንግጓል)

5/16