4

«سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ رَبَّنَا وَبِحَمْدِكَ اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي»
{وهو دعاء يُشرع قوله في الركوع والسجود}

‹‹ሱብሓነከ-ልላሁምመ ረብበና ወቢሐምዲከ አልላሁምመ ኢግፊር ሊ››

/አላህ ሆይ! ባንተ ላይ ከሚነገሩ ያልተገቡ ንግግሮች በእጅጉ የጠራህ ጌታ ነህ፡፡ ጌታችን ሆይ! በምስጋናዎችህ ይሁንብህ ለኔ ወንጀሎቼን ማርልኝ፡፡/

(ይህን ዱዓ በሩኩዕ እና በሱጁድ ላይ ማድረግ ተደንግጓል፡፡)

4/16