16

«رَبِّ قِنِي عَذَابَكَ يَوْمَ تَبْعَثُ عِبَادَكَ»
{وهو دعاء يُشرع قوله في الصلاة فيقال في السجود أو بعد التشهد الأخير قبل السلام}

ረቢ ቂኒ አዛበከ የውመ ተብ አሱ ኢባዳክ

“አለህ ሆይ ፣ ባሮችህን በምታነሳ ቀን ከስቃይህ ጠብቀኝ ፡፡”

(በሰላት እንዲደረግ የታዘዘ ዱዓ ነው ፤ በሱጁድ ወይም በመጨረሻው ተሻህድ በኋላ ይደረጋል)

16/16