15

«اللَّهُمَّ حَاسِبْنِي حِسَابًا يَسِيرًا»
{وهو دعاء يُشرع قوله في الصلاة فيقال في السجود أو بعد التشهد الأخير قبل السلام}

‹‹አልላሁምመ ሓሲብኒ ሒሳበን የሲራ፡፡››

/አላህ ሆይ! ቀላል የሆነን መተሳሰብን ተሳሰበኝ፡፡/

(ይህን ዱዓ በተለይ በሱጁድ ወይም ሰላትን በሰላምታ ከማጠናቀቅ በፊት ባለው አት-ተሒያቱ በኋላ ማለት ተደንግጓል)

15/16