14

«اللهُمَّ إِنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا وَلَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ، فَاغْفِرْ لِي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ، وَارْحَمْنِي إِنَّكَ أَنْتَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ»
{وهو دعاء يُشرع قوله في الصلاة فيقال في السجود أو بعد التشهد الأخير قبل السلام}

አላሁመ ኢኒ ዘለምቱ ነፍሲ ዙልመን ከሲረን ወላ የግፍሩ ዙኑበ እላ አንተ ፈግፊርሊ መግፍረተን ምን እንድከ ወርሀምኒ ኢነከ አንተል ገፉሩረሂም

“አለህ ሆይ! ፣ እኔ እራሴን በጣም በድያላሁ ፣ ከአንተ በቀር ኃጢአትን የሚምር ማንም የለም ፣ ስለሆነም ይቅር በለኝ ፣ እዝነትህን ስጠኝ አንተ አዛኝ እና መሃሪ ነህና ፡፡”

(በሰላት እንዲደረግ የታዘዘ ዱዓ ነው ፤ በሱጁድ ወይም በመጨረሻው ተሻህድ በኋላ ይደረጋል)

14/16