13

«اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ الْبُخْلِ وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ الْجُبْنِ وَأَعُوذُ بِكَ أَنْ أُرَدَّ إِلَى أَرْذَلِ الْعُمُرِ وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ فِتْنَةِ الدُّنْيَا وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ»
{وهو دعاء يُشرع قوله في التشهد الأخير قبل السلام}

‹‹አላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነ-ልቡኽሊ ወአዑዙ ቢከ ሚነ-ልጁብኒ ወአዑዙ ቢከ አን ኡረድደ ኢላ አርዘሊ-ልዐሙሙር ወአዑዙ ቢከ ሚን ፊትነቲ-ድዱንያ ወአዑዙ ቢከ ሚን ዐዛቢ-ልቀብር፡፡››

/አላህ ሆይ! ከስስት ባንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከፍርሃትም ባንተ እጠበቃለሁ፡፡ ወደመጃጀት እድሜ ከመድረስም ባንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከምድራዊ ሕይወትም ፈተና ባንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከቀብር ቅጣትም ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/

(ይህን ዱዓ በተለይ ሰላትን በሰላምታ ከማጠናቀቅ በፊት ባለው አት-ተሒያቱ በኋላ ማለት ተደንግጓል)

13/16