12

«اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْجَنَّةَ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنَ النَّارِ»
{وهو دعاء يُشرع قوله في التشهد الأخير قبل السلام}

‹‹አላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ-ልጀንነተ ወአዑዙ ቢከ ሚነ-ንናር››

/አላህ ሆይ! ጀነትን እጠይቅሃለሁ፤ ከእሳት ቅጣም ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/

(ይህን ዱዓ በተለይ ሰላትን በሰላምታ ከማጠናቀቅ በፊት ባለው አት-ተሒያቱ በኋላ ማለት ተደንግጓል)

12/16