11

«اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْمَأْثَمِ، وَالْمَغْرَمِ»
{وهو دعاء يُشرع قوله في التشهد الأخير قبل السلام}

‹‹አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነ-ልመእሠሚ ወ-ልመግረም፡፡››

/አላህ ሆይ! ወደሃጢአት ከሚወስዱ ተግባራትና ከእዳ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/

(ይህን ዱዓ በተለይ ሰላትን በሰላምታ ከማጠናቀቅ በፊት ባለው አት-ተሒያቱ በኋላ ማለት ተደንግጓል)

11/16