10

«اللهُمَّ اغْفِرْ لِي مَا قَدَّمْتُ وَمَا أَخَّرْتُ، وَمَا أَسْرَرْتُ وَمَا أَعْلَنْتُ، وَمَا أَسْرَفْتُ، وَمَا أَنْتَ أَعْلَمُ بِهِ مِنِّي، أَنْتَ الْمُقَدِّمُ وَأَنْتَ الْمُؤَخِّرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ»
{وهو دعاء يُشرع قوله في التشهد الأخير قبل السلام}

አላሁመግፍርሊ ማቀደምቱ ወማ አኸርቱ ወማ አስረርቱ ወማ አእለንቱ ወማ አስረፍቱ ወማ አንተ አእለሙ ቢሂ ሚኒ.

አለህ ሆይ! ከአሁን በፊት የፈፀምኩትን ፤ወደፊት የምፈጽመውን፤ በግለጽ የፈፀምኩትን (ወንጀል ሁሉ) ማርልኝ፡፡ ስህተቴንም አንተ የምታውቀውን ጥፋቴንም ይቅር በለኝ፤ የምታስቀድመውም የምታዘገይም አንተ ነህ፤ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡

ከሰላምታ በፊት ተሻሁድ ውስጥ እንዲደረግ የታዘዘ ዱዓ ነው

10/16