8 ﴿رَبَّنَا أَفْرِغْ عَلَيْنَا صَبْراً وَثَبِّتْ أَقْدَامَنَا وَانْصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ﴾ [البقرة: ٢٥۰] /ጌታችን ሆይ! በእኛ ላይ ትዕግስትን አንቧቧ፤ ጨማዎቻችንንም አደላድል፤ በከሓዲያን ሕዝቦች ላይ እርዳን፡፡/ (አል-በቀራህ ፡ 250)