5
﴿رَبَّنَا اغْفِرْ لَنَا ذُنُوبَنَا وَإِسْرَافَنَا فِي أَمْرِنَا وَثَبِّتْ أَقْدَامَنَا وَانْصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ﴾ [آل عمران: ۱٤٧]
/ ጌታችን ሆይ! ኃጢአቶቻችንንና ነበገራችን ሁሉ ወሰን ማለፋችንን ለእኛ ማር፣ ይዞታችንንም አደላድል በከሓዲዎችም ላይ እርዳን፡፡/ (ኣሊ ዒምራን ፡ 147)