22
﴿رَبَّنَا تَقَبَّلْ مِنَّا إِنَّكَ أَنْتَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ ١٢٧ وَتُبْ عَلَيْنَا إِنَّكَ أَنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ ١٢٨﴾ [البقرة: ۱٢٧-۱٢٨]
/ጌታችን ሆይ! ከእኛ ተቀበል፡፡ አንተ ሰሚውና ዐዋቀው አንተ ነህና፡፡ . . .በኛ ላይም ተመለስን፤ አንተ ጸጸትን ተቀባዩ ሩሕሩሕ አንተ ነህ፡፡/ (አል-በቀራህ ፡ 127፣ 128)