ኢኪዲዳ በር
Lytfqho ድር
የነቢዩ ፀሀይ
ተቆጣጣሪው ደራሲነት
መጽሐፉን ያውርዱ
الغغ ቋንቋ
العربية
English
Italiano
Français
فارسی
فارسی دری
Español
中文
Ўзбек тили-Uzbeki turkish
മലയാളം
हिन्दी
Hausa
Ελληνικά
қазақ тілі
ភាសាខ្មែរ
Português-Brazil
Estonian
Dutch (Netherlands)
كوردی سۆرانی
Punjabi
Finnish (Finland)
Croatian
Hungarian (Magyar)
kannada
Norwegian
Oromo
Polish
Slovak
Serbian
Swedish
नेपाली
Bahasa Indonesia
اُردُو
Türkçe
Тоҷикӣ
پښتو
Malay
Deutsch
বাংলা
Ўзбек тили
Việt Nam
Русский
Кыргызча
Azərbaycanlı
Shqip
አማርኛ
українська
ئۇيغۇرچە
Português
Български
Bosanski
தமிழ்
Tagalog
සිංහල
ዋና
ምድቦች
ቋንቋዎች
አግኙን
العربية
English
Italiano
Français
فارسی
فارسی دری
Español
中文
Ўзбек тили-Uzbeki turkish
മലയാളം
हिन्दी
Hausa
Ελληνικά
қазақ тілі
ភាសាខ្មែរ
Português-Brazil
Estonian
Dutch (Netherlands)
كوردی سۆرانی
Punjabi
Finnish (Finland)
Croatian
Hungarian (Magyar)
kannada
Norwegian
Oromo
Polish
Slovak
Serbian
Swedish
नेपाली
Bahasa Indonesia
اُردُو
Türkçe
Тоҷикӣ
پښتو
Malay
Deutsch
বাংলা
Ўзбек тили
Việt Nam
Русский
Кыргызча
Azərbaycanlı
Shqip
አማርኛ
українська
ئۇيغۇرچە
Português
Български
Bosanski
தமிழ்
Tagalog
සිංහල
إلغاء
ዋና
ምድቦች
የዱዓእ ሥነ ምግባር
የአለህ ምስጋናዎች / ውዳሴዎች
የቁርዓን ዱዓ (ዱዓዎች)
ከሰላት ዱዓ (ዱዓዎች)
የነብዩ ዱዓኦች/ልመናዎች
ነብያዊ ልመናዎች
የማለዳ ውዳሴዎች
የማታ ውዳሴዎች
የሩቅያ ዱኣኦች
/አላህ በቂዬ ነው፡፡ በእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ በእርሱ ላይ ተጠጋሁ እርሱም የታላቁ ዐርሽ ጌታ ነው፡፡/ (አት-ተውባህ ፡ 129)
/ ካንተ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ጥራት ይገባህ፡፡ እኔ በእርግጥ እኔ ከበዳዮቹ ነበርኩ፡፡/ (አል-አንቢያእ ፡ 87)
/ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘወትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡ ጌታችን ሆይ! ጸሎቴን ተቀበለኝ፡፡/ (ኢብራሂም ፡ 40)
/ጌታዬ ሆይ! ከአንተ ዘንድ መልካም ዘርን ለኔ ስጠኝ አንተ ጸሎትን ሰሚ ነህና፡፡/ (ኣሊ ዒምራን ፡ 38)
/ ጌታችን ሆይ! ኃጢአቶቻችንንና ነበገራችን ሁሉ ወሰን ማለፋችንን ለእኛ ማር፣ ይዞታችንንም አደላድል በከሓዲዎችም ላይ እርዳን፡፡/ (ኣሊ ዒምራን ፡ 147)
/ጌታዬ ሆይ! ማር፤ እዝንም፡፡ አንተም ከአዛኞች ሁሉ በላጭ ነህ፡፡/ (አል-ሙእሚኑን ፡ 118)
/ጌታዬ ሆይ! እኔ ነፍሴን በደልኩ፡፡ ለእኔም ማር፡፡/ ( አል-ቀሰስ ፡ 16)
/ጌታችን ሆይ! በእኛ ላይ ትዕግስትን አንቧቧ፤ ጨማዎቻችንንም አደላድል፤ በከሓዲያን ሕዝቦች ላይ እርዳን፡፡/ (አል-በቀራህ ፡ 250)
/ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘንብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡/ (ኣሊ ዒ...
/ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ፡፡ ነገሬንም ለኔ አግራልኝ፡፡/ (ጧሀ ፡ 25–26)
/እኔ መከራ አገኘኝ፡፡ አንተም ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህ፡፡/ (አል-አንቢያእ ፡ 83)
/ጌታዬ ሆይ! ከሰይጣናት ጉትጎታዎች በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ባንተም ጌታዬ ሆይ! (በነገሮቼ) ወደእኔ ከመጣዳቸው እጠበቃለሁ፡፡/ (አል-ሙእሚኑን ፡ 97–98)
/ጌታችን ሆይ! የገሃነምንም ቅጣት ለእኛ ላይ መልስልን ቅጣቷ የማይለቅ ነውና፡፡/ (አል-ፉርቃን ፡ 65)
/ጌታችን ዕውቀቱ ሁሉን ነገር ሰፋ፡፡ በአላህ ላይ ተጠጋን፡፡ ጌታችን ሆይ! በኛና በወገኖቻቸን መካከል በውነት ፍረድ፡፡ አንተም ከፈራጆቹ ሁሉ በላጭ ነህ፡፡/...
/ስጠንም፡፡ አንተ ከሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነህና፡፡ (አል-ማኢዳህ ፡ 114)
/ጌታችን ሆይ! ከአንተ ዘንድ እዝነትን ስጠን፡፡ ለእኛም ከነገራችን ቅንን አዘጋጅልን፡፡/ (አል-ከህፍ ፡ 10)
/ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትን ስጠኝ! በደጋጎቹም ሰዎች አስጠጋኝ፡፡/ (አሽ-ሹዓራእ ፡ 83)
/ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትንም ጨምርልኝ፡፡/ (ጣሀ ፡ 114)
/ጌታዬ ሆይ! እኔ ከመልካም ነገር ወደኔ ለምታወርደው ፈላጊ ነኝ፡፡/ (አል-ቀሰስ ፡ 24)
/ጌታችን ሆይ! ከሚስቶቻችንና ከዘሮቻችን ለዓይኖቻችን መርጊያን ለእኛ ስጠን፡፡ አላህን ለሚፈሩትም መሪ አድርገን፡፡/ (አል-ፉርቃን ፡ 74)
/ጌታዬ ሆይ! ያቺን በእኔና በወላጆቼ ላይ የለገስካትን ጸጋህን እንዳመሰግን የምትወደውንም በጎ ሥራ እንደሰራ ምራኝ፡፡ በችሮታህም በመልካሞቹ ባሮችህ ውስጥ አ...
/ጌታችን ሆይ! ከእኛ ተቀበል፡፡ አንተ ሰሚውና ዐዋቀው አንተ ነህና፡፡ . . .በኛ ላይም ተመለስን፤ አንተ ጸጸትን ተቀባዩ ሩሕሩሕ አንተ ነህ፡፡/ (አል-በቀ...
አጋራ
Aa
የቅርጸ-ቁምፊ መጠን
Dubai
Droid Arabic Naskh
Cairo
Tahoma
18
﴿رَبِّ زِدْنِي عِلْماً﴾
[طـه: ۱۱٤]
/ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትንም ጨምርልኝ፡፡/ (ጣሀ ፡ 114)
18/22
×
×
ዋና
ምድቦች
ቋንቋዎች
አግኙን
ኢኪዲዳ በር
Lytfqho ድር
የነቢዩ ፀሀይ
ተቆጣጣሪው ደራሲነት