9

﴿اللَّهُمَّ مَالِكَ الْمُلْكِ تُؤْتِي الْمُلْكَ مَن تَشَاءُ وَتَنزِعُ الْمُلْكَ مِمَّنْ تَشَاءُ وَتُعِزُّ مَن تَشَاءُ وَتُذِلُّ مَن تَشَاءُ بِيَدِكَ الْخَيْرُ إِنَّكَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ ٢٦ تُولِجُ اللَّيْلَ فِي النَّهَارِ وَتُولِجُ النَّهَارَ فِي اللَّيْلِ وَتُخْرِجُ الْحَيَّ مِنَ الْمَيِّتِ وَتُخْرِجُ الَمَيِّتَ مِنَ الْحَيِّ وَتَرْزُقُ مَن تَشَاءُ بِغَيْرِ حِسَاب﴾
{آيتان من سورة آل عمران آية (٢٦-٢٧)، وفي أول الآية الأولى حُذفت كلمة (قل) عمدًا للإشارة إلى بداية الدعاء.}

‹‹አልላሁምመ ማሊከ-ልሙልኪ ቱእቲ-ልሙልከ መን ተሸኡ ወተንዚኡ-ልሙልከ ሚምመን ተሻኡ ወተዒዝዙ መን ተሻኡ ቢየዲከ-ልኸይሩ ኢንነከ ዐላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲር፡፡ ቱሊጁ-ልለይለ ፊ-ንነሃሪ ወቱሊጁ-ንነሃረ ፊ-ልለይሊ ወቱኸሪጁ-ሐይየ ሚነ-ልመይዪቲ ወቱኽሪጁ-ልመይዪተ ሚነ-ልሐይዪ ወተርዙ መን ተሻኡ ቢገይሪ ሒሳብ፡፡››

/የንግስና ባለቤት የኾንክ አላህ ሆይ! ለምትሻው ሰው ንግሥናን ትሰጣለህ፡፡ ከምትሻውም ሰው ንግሥናን ትገፍፋለህ፡፡ የምትሻውንም ሰው ታልቃለህ፡፡ የምትሻውንም ሰው ታዋርዳለህ፡፡ መልካም ነገር ሁሉ በእጅህ ነው (በችሮታህ) ነው፡፡ አንተ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነህና፡፡ ሌሊቱን በቀን ውስጥ ታስገባለህ፡፡ ቀኑንም በሌሊቱ ውስጥ ታስገባለህ፡፡ ሕያውንም ከሙት ውስጥ ታወጣለህ፡፡ ሙትንም ከሕያው ውስጥ ታወጣለህ፡፡ ለምትሻውም ሰው ያለግምት ትሰጣለህ፡፡/

9/24