8

«اللَّهُمَّ رَبَّنَا لَكَ الحَمْدُ أَنْتَ قَيِّمُ السَّمَوَاتِ وَالأَرْضِ، وَلَكَ الحَمْدُ أَنْتَ رَبُّ السَّمَوَاتِ وَالأَرْضِ وَمَنْ فِيهِنَّ، وَلَكَ الحَمْدُ أَنْتَ نُورُ السَّمَوَاتِ وَالأَرْضِ وَمَنْ فِيهِنَّ، أَنْتَ الحَقُّ، وَقَوْلُكَ الحَقُّ، وَوَعْدُكَ الحَقُّ، وَلِقَاؤُكَ الحَقُّ، وَالجَنَّةُ حَقٌّ، وَالنَّارُ حَقٌّ، (وَالنَّبِيُّونَ حَقٌّ، وَمُحَمَّدٌ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ حَقٌّ) وَالسَّاعَةُ حَقٌّ، اللَّهُمَّ لَكَ أَسْلَمْتُ، وَبِكَ آمَنْتُ، وَعَلَيْكَ تَوَكَّلْتُ، (وَإِلَيْكَ أَنَبْتُ) وَإِلَيْكَ خَاصَمْتُ، وَبِكَ حَاكَمْتُ، فَاغْفِرْ لِي مَا قَدَّمْتُ وَمَا أَخَّرْتُ، وَأَسْرَرْتُ وَأَعْلَنْتُ، وَمَا أَنْتَ أَعْلَمُ بِهِ مِنِّي، (أَنْتَ المُقَدِّمُ، وَأَنْتَ المُؤَخِّرُ) لاَ إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ»

አላሁመ ረበና ለከል ሃምዱ አንተ ቀዩሚሰማዋቲ ወል አርድ ወለከልሀምዱ አንተ ረቡሰማዋቲ ወል አርዲ ወመን ፊሂና ወለከል ሀምዱ አንተ ኑሩሰማዋቲ ወል አርዲ ወመን ፊሂና አንተል ሀቁ ወቀውሉከል ሀቁ ወወእዱከል ሀቁ ወሊቃኡከል ሀቁ እል ጀነቱ ሀቁ ወናሩ ሀቁን ወ ነቢዩነ ሀቁን ወ ሙሃመዱን ሰ/አ/ወ/ ሀቁን ..

አለህ ሆይ ለአንተ ምስጋና ተገቢ ነው ፤ የሰማያትና የምድር በውሳጣቸው ያሉ ነገሮችም ብርሃን አንተ ነህ ፤ ምስጋና ተገቢ የሚሆነው ለአንተ ነው፤ ሰማያትንና ምድርን በውስጣቸው ያሉ ፍጡራንም ያቆምክ አንተ ነህ፤ ምስጋና ለአንተ ነው፤ የሰማያትና የምድር ፤ እንዲሁም በመካከላቸው ያሉ ነገሮች አምላክ ነህ፤ ምሰጋና ተገቢነት ለአንተ ብቻ ነው፤ የሰማያትና የምድር በውስጣቸው ያሉ ነገሮችም ንግስና ለአንተ ነው፤ ምስጋና ተገቢነት ለአንተ ብቻ ነው፤ አንተ እውነት ነህ፤ ቃል ኪዳንህም እውነት ነው፤ ንግግርህ እውነት ነው፤ ጀነት እውነት ነው፤ አንተን የመገናኘት ነገር እውነት ነው፤ ጀነት እውነት ነው፤ እሳትም እውነት ነው፤ ነብያት እውነት ናቸው፤ ሙሀመድ እውነት ነው፤ ምጽአት አውነት ነው፤ አለህ ሆይ እኔነቴን ለአንተ አስረከብኩ፤ በአንተ ተመካሁ፤ በአንተ አመንኩ ፤ ወደ አንተም ተመልስኩ፤ በአንተ ተከራከርኩ፤ ወደ አንተ ተፋረድኩ፤ ከአሁን በፊት ያስቀደምኩት፤ ወደ ፊት የማስቀድመውን የስውርም የግልፅም የፈፀምኩትን ወንጀል ሁሉ ማርልኝ፤ የምታስቀድምም የምታዘገይም አንተ ነህ፤ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡

8/24